የኢትዮጵያ የስኳር ህመም ማህበር ጥር 14/1976 ተቋቁሞ፤ ከስኳር ህመም ጋር ለሚኖሩ ሰዎች የመረጃ
አቅርቦት፣የህክምና እና ተያያዥ ችግሮችን ለመከላከል እንዲሁም ለማወያየት የሚያስችል መድረክ ለማዘጋጀት
የተመሰረተ ማህበር ነው ፡፡ ማህበሩ የተመሰረተው ከኢትዮጵያ የህክምና ማህበር ፣ ከጤና አጠባበቅ ባለሙያዎችና
ከስኳር ህመም ጋር ከሚኖሩ ሰዎች ነው ፡፡ በኢትዮጵያ ውስጥ ከህመም ጋር ተያይዞ የተመሠረተ የመጀመሪያው
ማኅበርም ነው፡፡
ከተለያየ ቦታ እና ሃገር ሆናቹ እርዳታ መለገስ ለምትፈልጉ በኢትዮጵያ ስኳር ህመም ማህበር በባንክ ቁጥር
© 2021 EDA. All Rights Reserved | Design by BECOM IT SOLUTION PLC